እንኳን ወደ ምግብ ቤታችን በሰላም መጡ። ከሐረር ሰንጋ የተዘጋጁ እጅግ ጣፋጭ የሆኑ የፍስግ ምግቦችን ፣ እንዲሁም ከተለያዩ አትክልት ዝርያዎች የተሰሩ ባህልን ማእከል ያደረጉ መአዛፈርስ ምግቦችን እዚህ ከነሙሉ ጣእማቸው በሙሉ ፍቅር እንዲቀምሱ እንጋብዝዎታለን። ቀምሰው ያጣጥሙ መልሰው ደግመው ምግቡን ይዘዙ ይቋደሱ።
የተጠቀሙትን አገልግሎት በቀላሉ እዚህ ጋር አስልተው ይወቁ
ማሳሰቢያ: ከተጠቀሙበት ሒሳብ በተጨማሪ ታክስ እና ቲፕ ተጨማሪ እንደተደረጉ ያስተውሉ
ወደ ማስተዳደሪያው ገፅ ለመግባት የይለፍ ቃሎንናየሚስጥር ቁጥርዎን ያስገቡ!
የማዕድ አይነቶችን ያስተዳድሩ፣ ሪፖርቶችን ይመልከቱ እና የስርዓት ቅንብሮችን ያዋቅሩ
ቀኑን በመምረጥ የሽያጭ ሪፖርቱን ያውጡ